የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን “የሁላችን ፌስቲቫል እና ንግድ ትርዒት”

0 Comment | 7:12 am


Categories:

በየአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን “የሁላችን ፌስቲቫል እና ንግድ ትርዒት” በሚል
ሚያዚያ 7,8, እና 9/ 2014 ዓ.ም (ዓርብ፣ ቅዳሜ፣ እና እሁድ) ቀኑን ሙሉ በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበር ኮንፌደሬሽን ግቢ ውስጥ ይካሄዳል ።

አዘጋጅ:- የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን

ልጆች:- የሚቦርቁበትና የሚፈነድቁብት

ወጣቶች እና ጎልማሶች:- እውቀት የሚቀስሙበት

ወላጆች:- ቤተሰብ ማስተደደር፣ ቁጠባና ልጅ አስተዳደግ ላይ የሚሰለጥኑብት ።

የተለየ ፍላጎት ላላቸው ልጆች መጫወቻ ተዘጋጅቶ የሚደሰቱበት።

ልዩ ልዩ የባልትና ውጤት፣ አልባሳት፣ ሌሎች ለሽያጭ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚሸመትበት።

የሁላችን ፌስቲቫል እና ንግድ ትርዒት

ገቢው:- ለአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን አራስ ቤት ለሚታረሱ እናቶች እና ህፃናት የሚውል::

ቦታወ:- በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበር ኮንፈደረሽን
መስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ መንገድ የትራፊክ ኀመብራቱን እንደተሻገሩ።
ቀን:-ሚያዚያ 7,8 እና 9/2014 ዓ.ም ቀኑን ሙሉ።

*** በተለይዓርብ (ሚያዚያ 7/2014 ዓ.ም) ከ5:00-6:00 ሰዓት ልዩ የመክፈቻ ክብረ በዓል የክብር እንግዶች በተገኙበት ይደረጋል። ስለዚህ ወዳጆች፣ ዐባላት፣ አጋሮች፣ ቤተሰቦች የፋውንዴሽኑ ባለቤት ናቸውና በ4:30 ሰዓት በመገኘት እንግዶቻችንንም በመቀበል የመክፈቻውን በዓል ላይ እንድትገኙ ጥሪያችንን በአክብሮት እንገልፃለን።