Day: November 15, 2021

የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን የመሥከረም2014 ዓ.ም የሥራ እንቅስቃሴ።የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን የመሥከረም2014 ዓ.ም የሥራ እንቅስቃሴ።

የአምላክ ልጆች ፋውንዴሽን አባላት፣ ወዳጆች፣ ቤተሰብና አጋሮች በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም ደሰሳችሁ፣ ዓመቱም ለሁላችሁ በሁሉ አቅጣጫ የተሳከ እንዳሆንላችሁ እንመኛለን...